የኢፊዲሪ መከላከያ ሰራዊት የህዳሴ ግደብ መሰረተ ድንጋይ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ እሰከ አሁን ለ 8 ኛ ጊዜ በአንድ ዓመት የአንድ ወር ደመወዙ እያዋጣ ይገኛል ፡፡ አሁን ሌ / ኮሌኖሉ ገበታ ለሀገር የሚባል ህዝባዊ ያልሆነ ፕሮጀክት ያለ ዕቅድ በሰሜት ጀምሮ ገንዘብ ሲያጣ ለፈደራል መንግሰት ሰራተኛች አስገድዶ ደመወዙ እየወሰደበት ይገኛል ፡፡ በመከላከያም የአንድ ወር ደመወዝ በአጭር ጊዜ ከ 3 ወር - 6 ወር እንዲቆረጥ ተወሰናል፡፡ የሚገርመው ጉዳይ ግን ሰራዊቱ አቅምና ፍላጎት የለንም ብሎ አሸብራቂ ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ በመቀወሙ ያለ ፍላጎቱ በትእዛዝ የህዳሴ ግድብ መወጮ ከመንግሰት ካዝና ምንም ተጠያቂነት ወደሌለው አሽብራቂ የግለሰብ ፕሮጀክት አዙሮታል ፡፡

Full Website