መነሻ

የፅሑፉ መነሻ የሆነኝ በዓል ጋዳ ሩባና የፃፉት ተከታታይ ፅሑፍ ነው፡፡ ሃሳባቸውን ወድጀዋለሁ፡፡ “አንብሳን ፍለጋ” በሚለው የመጀመሪያ ፀሑፋቸው ላይ የምጨምረውም የምቀንሰውም ሃሳብ የለኝም፡፡ “ህውሓትን እንደ ናፓሊዮን ቦነፓርት” በሚለው ፅሑፍ ላይ ግን መሰረታዊ እንኳን ባይባልም ኣንድ ሁለት ሃሳብ ላሰቀምጥ የኣሁኑ ካኪቶክራቲክ መንግስት መጥፎ ነገር ብቻ ሳይሆን ጥሩ ነገር ያለው መሆኑንም ላስቀምጥ፡፡ “ሳይደፈርስ ኣይጠራም” አንደሚባለው “ለውጡ” የሃገራችንን የታጀለ ፖለቲካ እንዲደፈርስና ኣሁን እየታየ ያለው ጥርት ያለ የሃይል ኣሰላለፍ እያደረ እንዲጠራ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ ተጫውቷል፡፡ “የለውጥ ቲሙ” ሁሉም በሮች በርግዶ ባንዴ በመክፈቱ ብዙ ነገሮች ተንጧል
Full Website