ድርግቱ የፈፀሙ አካላት በግምት አና መላ ምቶች

· ግብፅ በአማካሪነት እና በጀት

· ሻዕበያ ስልጠና ምክር በመስጠት

· የኢትዮጵያ መንግስት ወይ ደህንነት ሃይሉ እና የአዴፓ የተወሰኑ አመራሮች በአስፈፃሚነት ይታማሉ

ዝርዝር አፈፃፀሙ በግምት እና የሚታሙ ከተለያዩ ምንጮች

1. ግምታዊ ምክንያት ስለ ጀነራል ሰዓረ (Source Tigray Prosperity )

Videos From Around The World

የጀነራል ሰዓረ ገዳይ ማን ነው ? ሚሩ ነው ብሎ እውነቱን ነገረው። ጀነራል ብርሃኑም ቢሆን ጉዳዩ ህገ ወጥ እንደ ሆነ ጠንቅቆ ስለ ሚያቅ ትዕዛዝ ሁኖበት ነው እንጂ ደስተኛ ኣልነበረም።በሌላ በኩል በዛ ኦፕሬሽን የተሳካለት ጠ ሚሩ ኣሁንም ጀነራል ሳዓረ ሳያቅ በትግራይ የነበረው ጦር ከነ ሙሉ የጦር መሳርያው እንዲወጣ ኣዘዘ ። ስራም ተጀመረ ሳዓረ ጉዳዩን ደረሰበት እና በጣም ተበሳጨ ሁኔታው እንዲቆም ካዘዘ በኃላ ከፍተኛ ወታደራዊ ኣዛዦች ወደ ስብሰባ ጠራ።

ስብሰባውም በደብረዘይት የኣየር ሃይል መኮነኖች ክበብ ውስጥ ኣደረገው። እንደዚህም ኣለ " ከእኔ እውቅና ውጪ ኣንድም ጦር መሳርያ ሆነ ሰራዊቱ ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀስ ይህንን ትዕዛዝ በሁሉም ዕዝ እና ኣየር ሃይል ተግባራዊ ይሆናል " ብሎ ጠንከር ያለ መመርያ ኣሰተላለፈ። ይህን ጉዳይ እኔ ብቻ ያዘዝኳቹ ኣድርጉ ማለት የሚወደው ጠ / ሚሩ ኣበሳጨ። በዚህ ብስጭታቸው ጠ / ሚሩ ጀነራል ሰዓረን ወደ ቢሮኣቸው በመጥራት የትግራይ ጀነራሎች ኣሁንም መቀነስ ኣለባቸው የተቀነሱ ብቻ በቂ ኣደሉም ኣልተመጣጠነም ኣለው። ጀነራል ሰዓረም የቀነስናቸው እንድያውም በዝቷል ከዚህ በላይ ኣልቀንስም ኣለው።

ይሄን እኔ ያልኩህ እማትፈፅም ከሆነ ራስህን ትለቃለህ በማለት በ Over confidence ተናገረ ጠ / ሚሩ። በዚህ የጠ / ሚሩ ንግግር የተነዳደው ጀነራል ሰዓረም በሁሉ ሚድያዎች ኣባርሬዋለሁኝ ብለህ ኣሳውጅ እና እለቃለሁኝ ኣለው። ጠ / ሚሩ ኣሁን ትንሽ ፍራቻ እኛ እና ስጋት ኣደረባቸው ። የጀነራል ሳዓረ እና የጠ / ሚሩ ግንኙነት እየሻከረ መጣ በዚህ ዙርያ ጀነራል ብርሃኑ ጁላም ከጀነራል ሰዓረ ጎራ ተሰለፈ። ስለዚህ ጠ / ሚሩ ስጋት ኣደረባቸው እና ኣርፈው ተቀመጡ። ጀነራል ሳዓረንም ለይምሰል ማሞኳሸት ቀጠሉ።

ትንሽ ቆይተው ጠ / ሚሩ ለጀነራል ሰዓረ ለትምህርት ወደ ኣሜሪካ ሂድ ኣሉት ጀነራሉም ከዚህ በኃላ ትምህርት ብዙም ኣይጠቅመኝም ኣልሄድም ኣሉ። እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ግን ጠ / ሚሩ እያደረጉት ያለው ትግል ጀነራል ሳዓረን ከቦታው ለማስወገድ ነው። በብዙ መንገድ ጀነራል ሳዓረን ከቦታው ለማስወገድ ያልተሳካለት ጠ / ሚር ኣሁንም ሌላ መንገድ መፈለግ ግድ ሆነበት። ለመሆኑ ጀነራል ሳዓረ ከቦታው ለምን እንዲወገድ ተፈለገ ?? ከላይ የጠቀስኳቸው ምክንያቶች እንዳሉ ሁኖው ዋናው ምክንያት ግን እሱን ኣልነበረም። ዋናው ምክንያት ጦሩን በማዘዝ ኣንድ ክልል መተረማመስ እና መሪዎቹም በግርግሩ መግደል ኣልያም እንደ ኣብዲ ዒለ ወደ ዘብጥያ መወርወር ነበር።  ይህ ሁሉ እንዲሆን ግን ጀነራል ሰዓረ ከቦታው መነሳት ነበረበት እሱ እዛ እያለ ይህንን ጉዳይ መሞኮር ትልቅ ተራራ በእጅ እንደ መግፋት ይቆጠራል። እሱን ብቻ ኣደለም ለሚሞክረው ኣካል ከባድ ኣደጋ ውስጥ ሰለ ሚከትም ጭምር ነው። እዚህ ላይ የሚያበሳጨው ነገር ግን ጀነራል ሰዓረን ተደምሯል የጠ / ሚሩ ደጋፊ ነው እየተባለ ይወራ ነበር ነገር ግን ጀነራሉ ከባድ ውጥረት ውስጥ ነበሩ። ከባድ ፈተና ውስጥ ገብተው ሲታገሉ ነበሩ። ጀነራል ሰዓረ በሁለት ጫፍ ስወቀሱ ነበሩ። ያም ሆነ ያም ጀነራል ሳዓረ ለመስዋዕት ዝግጁ ሁነው ስታገሉ ነበሩ።ጀነራሉን ከቦታው በኣንድም በሌላም ከቦታቸው መወገድ ኣለባቸው ብሎ ያሰበው ኣካል ሴራውን ኣላቆመም ። ጀነራሉ ካልወገዱ ህወሃት አይዳከምም የሚለው የሻቢያ ምክር ነው።

በዚህም ህውሃት ለማዳካም የታሰበ ስሌት ነው።

2. ግምታዊ ምክንያት ስለ ጀነራል አሳምነው :- አሳምነው ፅጌ ክህደት ነው የተፈፀባቸው (Source ዘሃበሻ )

አማራ ክልል ልዩ ሃይል ስልጠና በመጀመሪያ ትግራይን ለመውረር የታሰበ ነበር ይንንም በአዴፓ እና በፌደራል መንግስት ድጋፍ የሚካሄድ ነበር፡ በሃላ ግን ሃይሉ አየፈረጠመ ሰለመጣ እና በብዛት የጦር መሰርያ ግዥ ሰለፈፀመ አቅጣጫው ወደ ኦሮሞ እና ፌዳራል መንግስት ማዘሩ ሽብርን ፈጠረ፡ በተለይ ጠላቶቻችን ልክ እንድ ግራኝ መሃመድ ናቸው የሚለውን ወደ ኦሮሞ እና ጃዋር ያቀኑ ነበሩ፡ ይንን ነገር ያላማረው የፌደራል መንግስት አንድ ዘዴ ቀየሰ፡፡

2.1. የአዴፓ ፓሊት ቢሮ ጀነራል አሳምነው ከስልጣን እንድያሰግዱት ማድረግ ከስብሰባ እና ግምገማ በሃላ

2.2. ሌላ ቡድን ደግሞ አዴፓዎች ልያስወግዱህ ሰለሚፈልጉ ቀድመህ አስግዳቸው፡ ከዚያም ከፌደራል መንግስት ድጋፍ ታገኛለህ የሚሉ ነበሩ፡ በዚህ መሰረት ጀኔራሉ እንደተባሉት አደረጉ፡ በተለይ የጎንደር ሰዎች እየለዩ እና እንደ ከሃዲ ቡዱን ወይ የዶር አምባቸው ደጋፊዎች በመቁጠር ገደልዋቸው፡፡ ግን ክህደት ገጠማቸው፡፡እነዚህ ቡድኖች ቀድመው መፈንቅለ መንግስት እንደተደረገ አና ተጠያቂው ጀነራል አሳምነው መሆኑን ገለፁ፡ ሰውየው ወደ መደናገር ገቡ፡ ከዚያም ያለሳቡት ከመከለከያ ጦርነት ገጠሙ፡፡

የጀነራል ሰዓረ ከባህር ዳር ጉዳይ በፍፁም አይገናኝም አላማው የአማራ እና ትግራይ ህዝቦች ለማባላት እና እልቂት እንድካሄድ የታቀደ ነበር፡፡ ግን አልሆንም ግድያው የማይገናኝበት ምክንያት እንመልከት፡፡

1. የመንግስት ቃለ አቀባይ ስለ ባህርዳር የተናገሩት 3:00 ነው በዚህ ግዜ ጀነራል ሰዓረ ቤታቸው በሰላም ነበሩ፡ ባህርዳር አልሄዱም ወይ ካምፕ ገበተው ትእዛዝ አየሰጡ አልነበሩም፡ በተለይ ኦፕሬሽኑን የሚመሩት ቀጥታ ሌላች ጀነራሎች ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ ትእዘዝ በመስጠት ነበር

2. ጀነራል ሰዓረ የተገዱሉት 5:00 ነው በጠበቂቸው ሰለዚህ የጀነራል አሳምነው ከአዴፓ አመራሮች ልዩነት ከነበረ የአንድ ሰሞን ነው፡ በነዚህ ቀናት የጀነራል ሰዓረ ጠባቂ አግኝተው ለማሳመን የማይሞከር ነው፡፡ ግን ጠባቂያቸው ከሶስት ወር በፊት እንድቀየር ሆን ተብሎ በታቀደ ነው፡፡ ሰለዚህ ቀደሞ የታሰበ እና ከዚህ ድርጊት ለማዘመድ የተጠነሰሰ ሴራ ነው፡፡

3. እነ ዶ / ር አምባቸው በላሰቡት ነው ሰለባ የሆኑት በተለይ በልጠበቁት መንገድ ምንክያቱ የከረረ ጠብ ቢኖራቸው እና ጀነራል አሰምነው የሚጠረጥሩ ቢሆኑ ኖሮ ጥበቃ ያጠናክሩ ነበር ግን ምንም ቀድሞ ለሞት ያጋጥማል ብለው አለሰቡበትም

አብን መዳከም

የሚቀጥለው ምርጫ አዴፓ በአማራ ክልል ያለተቀናቃኝ ማሸነፍ ይፈልጋል ግን በአብን ተበልጣል ; ሰለዚህ ከጀነራል አሳምንው ፅጌ ድርጊት በማያያዝ የአብን አመራሮች እና አባላት በማሰር ማዳከም ነው ;

ባልደራስ ማደከም

ሌላው ስጋት በሚቀጥለው ምርጫ ባለደራስ ወደ ፓረቲነት ከተቀየረ ወይ ለአብን ድጋፍ በመስጠት የአዲስ አባበ ምርጫ እንዳያሸንፉ የተቀነባበረ ነው ልክ እንደ አብን እንሱንም በማሳር መዳከም

ኦነግ መዳከም በኦሮሚያ ኦነግ ከፍተኛ ድጋፍ ስለአለው እና በሚቀጥሉት ምርጫ ያሸንፋል ተብሎ ሰለሚጠበቅ ኦነግን መዳከም፡ በሁለት መንገድ

አደኛው ዘዴ በቀጥታ ማውገዝ በተለይ በጫካ ያሉ የኦነግ አባላት ናቸው ችግር የሚፈጥሩት በማለት ህዝቡ ወጥቶ እንድያወግዝ ማድረግ ሲሆን ሁለተኛው ዘዴ ደግሞ ልክ እንደ አብን እና ባልደራስ አባላት ሲታሰሩ አማራ ብቻ ናቸው የሚታሰሩት የሚለወን ወሬ ለማስቀየስ የኦነግ አባላት በየአጋጣሚ እና በክትትል ማሰር ከዚያም በወንጀል መጠየቅ

ማጠቃለያ

ይንን ድርጊት ለምን ተፈፀመ የሚለው በሁለት ምክንያት ይመስላል ዋናው በተለያየ አቅጣጫ በተለይም ከአሜሪካ እና ኤውሮፓ ህገ መነግስት አክብሮ ምርጫ እንድደረግ ግፊት እያደረጉ ናቸው በሌላ በኩል ይንን መንግስት በስልጣን እንድቆይ የሚፈልጉ የአረብ ሃገራት እና ኤርትራ ምክር ለመጠቀም ነው፡፡ ሰለዚህ ሁለት ስራዎች መስራት ነው፡ አንደኛው የአማራ በተለይ የጀነራል አሳምነው ፅጌ አካሄድን ለማምከን እና ሌሎች ፓርቲዎች በተለይ አብን : ህወሃት : ኦነግ እና ባልደራስ ለማደካም ሁለተኛው ከላይ የተጠቀሱት ቡድኖች በማደካም በምርጫ ለመሳተፍ እና ያለተቀናቃኝ መግዘት ነው ::

Full Website