ክፍል ሁለት

ሱሌማን ከድር ;- ከአዲስ አበባ  7-16-19

በመጀርያው ፅሁፌ ዶ / ር ዓብይ ከውስጥም ከውጭም ህገ መንግሰቱ አክብረው የ 2012 . ም ምርጫ እንድያካሄዱ ጫና እየደረሰባቸው እንደሆነና :: እሳቸውም ውስጥ ለውስጥ በዚህ የተስማሙ ስለሆነ ቅድመ ዝግጅት የጀመሩ ይመስላል :: ይህንን ምርጫ ለማካሄድ ግን ቀንደኛ ተቃዋሚዎችን የሚልዋቸውም ከኦሮሞ የበላይነት ከአዲስ አባባ አስተዳድር ስጋት የሆኑትን እና በጠዋላይ ለፌደራል ስልጣን የሚቃወሙ ማወገድ እና ያለ ተቀናቃኝ ልክ እንድድሮው ኢህዴግ ማሸነፍ ይፈልጋሉ :: ለዚም በግብፅ እና ኤርትራ አማካሪነት እና በኢትዮጵያ ደህነት ሃይሎች እውቅናና ድጋፍ ተቀናቃኝ የሚሉዋቸውን ማስወድ አለባቸው :: ለዚህም ሁለት ቡድኖች ከቤተመንግስት ተሰየሚዋል 1. ድብቁ ቡድን ጥቂት የኦዴፓ ብቻ የሚዋያቀወቁት 2 ኛው ደግሞ ጥቂት ኦዴፒ እና አዴፓ የሚያወቁት በተለይ ከአዴፓ ደመቀ ; ገዱ ; ንጉሱ እና የሃንስ ባያለው ይታማሉ ::

ከኦሮሞ የበላይነት እና ለአዲስ አባባ አስተዳድር ስጋት የሚሆኑት መለየት ጁሃር ስለ ኦሮማራ ስትራተጂ ሲገልፅ በግልፅ እንደተናገረው “ህወሓትና ትግሬዎችን በማዳከምና ከፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲል ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኃላ ትላልቆቹ ክልሎች ኦሮሚያና አማራ ብዙ ህዝብ ያላቸው ወሳኙን ሚና ይጫወታሉ ብለን የተሳካ ስራና ውጤት አስመዝግበናል” ብሎ ይገልፅና ያጋጠመውን ችግር ደግሞ ሳይደብቅ ያብራራል ከነመፍትሄው። ”ይህ ካሳካን በኃላ አማራዎቹ ግን ሌላ የብቻቸው ዕቅድ እንዳላቸው ደረስንበት። ህወሓትንና ትግሬዎችን በጋራ አንድ ላይ ሁነን ካዳከምን በኃላ ኦሮሞዎቹን በቀላሉ ከስልጣን አውርደን የቀድሞ ስልጣናችን እናስመልሳለን ብለው እያሰቡ እንደሆነ አወቀናል። መፍትሄም አበጅተናል። ሚዛን መጠበቅ አለብን። ሁለቱ አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው” ብሎ ነበር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ዝግጅት ትግራይ ብቻ አይደልም የሚመለከተው ጠቅላላ ኢትዮጵያ ከቻለም እስከ ቀይባህር መንግስ ይፈልጋል ፈዴራል እና የአማራ ክልል መንግስት በሚያውቁት በቂ በጀት ተመድቦለታል ስለዚህ ከቲም ለማ ሳይመክርበት አይቀርም እሱም ቢሆን ጠላቶቻን እንደ ግራኝ መሃመድ ያሉ እና እነዚህም ለመውጋት እና ልክ እንደ አቡነ ጵጥሮስ ሁሉም ሰው ለመስዋእት ዝግጁ እንድሆን በየስበሳበው ሲናገር ነበር

የሁለተኛው ቡድን ግምገማ :- ከአዴፓ ስልጣን ማስጠቅ እና ተቀናቃኙን በተለይ አብን መዳከም

Full Website