Back to Front Page

አይጥ ሞቷን ስትሻ

የሩሳሌም ባርናባስ

Nov 3rd 2020

አይጥ ሞቷን ስትሻ ስታበዛ ሩጫ

ሄዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ

ድሮ በልጅነት አማርኛ ስማር

ይህች ትንሽ ግጥም ታስደስተኝ ነበር

ታዲያ ዛሬም ይኸው ኣብይቱ አይጥ

ከበፊት አይጦች መስሏት የምትበልጥ

የተንኮል መአቶች ሰብስባ ለቃቅማ

ኢሱ የሚሉት ግንድ

ጀርባው ላይ ተጋድማ

የተንኮል መረቧን በሰሯ ጠምጥማ

Full Website